$ 0 0 የመለከት ድራማ ተዋኒያን ከአዲስ አበባ ወደ ባህር ዳር .... ግንቦት 14 2008 ዓ.ም የመለከት ድራማ ተዋኒያንየድራማውን መጠናቀቅ ምክንያት በማድረግ ከአዲስ አበባ ወደ ባህር ዳር በሚጓዙበት ወቀት የተለያዩ አዝናኝ የሆኑ ዝግጅቶች ቀርበው ነበር፡፡ ይህንኑ በእሁድ መዝናኛ ፕሮግራም ላይ በሚከተለው መልኩ ተቀናብሯል ይከታተሉ ...........