Quantcast
Channel: SiiTube.com - BREAKING #Oromo and #Ethiopia News and Music Video - RSS Feed
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2098

#EBC በኦሮሚያ ክልል ለልማት ተነሺ አርሶ አደሮች ተገቢው ካሳ እተከፈለ አልነበረም- ኤጄንሲው

$
0
0

የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፓሬሽን በትላንትና የዜና ዘገባው በሰንፋዳ በኬ ከተማ ለሰንዳፋ አትሌቲክስ መንደር ግንባታ ሲባል የተነሱ 76 አርሶ አደሮች ተገቢው ካሳ ሳያገኙ መቆየታቸውን ዘግቦ ነበር፡፡
በተመሳሳይ በተለይም የኦሮሚያ ዞኖችና ወረዳዎች ለልማት ስራ ሲባል ከይዞታቸው የሚነሱ የህብረተሰብ ክፍሎች ተገቢ የካሳ ክፍያ እንዲያገኙ ምን እየተደረገ እንደሆነ እንዲያብራሩልን የኦሮሚያ ክልልዊ መንግስት ከተማ መሬት፣ ልማትና ማኔጅመንት አጀንሲ ዋና ዳይሬክተር አቶ ምትኩ ደሬሳ ማብራሪያ ሰጥተዋል ከቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ፡-

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2098

Trending Articles