$ 0 0 -ያመረትነውን ቡና በቀጥታ ለውጭ ገበያ እንድናቀርብ መመቻቸቱ ወደፊት ለተጠቃሚነታችን ጉልህ አስተዋፅኦ ያደርጋል ሲሉ ቡና አምራች አርሶ አደሮች ገለፁ፡፡ -አቶ ሳኒ ረዲ የቡናና ሻይ ባለሥልጣን ዋና ዳይሬክተር የቡና ግብይቱን ለመለወጥ በተሰራው ማሻሻያ ከሁለት ሄክታር በላይ የቡና ማሳ ያላቸው አርሶ አደሮች ምርታቸው ወደ ዓለም ገበያ እንዲልኩ ተፈቅዷል ብለዋል፡፡ ተጨማሪ ማብራሪያውን ከቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ፡-