$ 0 0 በቅርቡ በሶማሊያ የተፈፀመውን የሽብር ጥቃት ተከትሎ በሥፍራው በመገኘት ለሶማሊያውያን የሕክምና ድጋፍ ያደረጉ ኢትዮጵያውያን የሕክምና ባለሙያዎች ሕዝብና መንግሥትን ያኮራ ተግባር መፈፀማቸውን የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዶክተር ወርቅነህ ገበየሁ ገለፁ፡፡ ዶክተር ወርቅነህ የሕክምና ባለሙያዎቹን በፅሕፈት ቤታቸው ተቀብለው ምሥጋና አቅርበዋል፡፡ አየለ ጌታቸው፡፡