Quantcast
Channel: SiiTube.com - BREAKING #Oromo and #Ethiopia News and Music Video - RSS Feed
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2098

#EBC የኢቢሲ ፋሲካ በዓል መዝናኛ ልዩ ዝግጅት አርበኛ ጀኔራል ጃጋማ ኬሎ...... ሚያዝያ 23 2008 ዓ.ም

$
0
0

አርበኛ ጀኔራል ጃጋማ ኬሎ ወራሪ ፋሽት ጣሊያንን ለመወጋት በተደረገው ብርቱ ተጋድሎ ውስጥ ገና በልጅነት እድሜያቸው ነበር የተቀላቀሉት፡፡

በህይወት ቆይተው የዛኔውን ጦርነት ትክክለኛ ታሪክ ለዚህ ትውልድ ለማስተላለፍ ብቸኛው አርበኛ ናቸው ይባላል፡፡

ሻ/ሃይሌ ገብረስላሴ የፋሲካ በዓልን ምክንያት በማድረግ ከእሳቸው ጋር ቆይታ አድርጎ ነበር፡፡

Viewing all articles
Browse latest Browse all 2098

Trending Articles