Quantcast
Channel: SiiTube.com - BREAKING #Oromo and #Ethiopia News and Music Video - RSS Feed
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2098

VOA Amharic - የሴት ተማሪዎች ችግር በአንድ ተቋም እና ሰው ሊፈታ አይችልም ይላሉ ዶክተር መሰረት መንግስቱ

$
0
0

የሴት ተማሪዎችን ችግር ጉዳይ ላይ የዩኒቨርስቲው ማኅበረሰብ ብቻ ሳይሆን የአካባቢውም ሰው መሳተፍ ያለበት ጉዳይ ነው - በወሎ ዩኒቨርስቲ የስርዓተ ጾታ፣ የኤች አይ ቪ ኤድስና ልዩ ፍላጎት ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር መሰረት መንግስቱ

ሴት የዩኒቨርስቲ ተማሪዎችን እየገጠሟቸው ያሉ ችግሮችና የውሎ አዳራቸው ነገር እያነጋገረ ነው። አሉ የሚባሉ ችግሮች ምንጮች ምንድን ናቸው?

በቅርቡ ወደ ደሴ ተጉዞ የነበረው ዘጋቢያችን እስክንድር ፍሬው፣ ከመንግስት ዩኒቨርስቲዎች አንዱ በሆነው በወሎ ዩኒቨርስቲ የስርዓተ ጾታ፣ የኤች አይ ቪ ኤድስና ልዩ ፍላጎት ዳይሬክተር የሆኑት ዶክተር መሰረት መንግስቱን አነጋግሯል፣ ባለፉት ሳምንት ከሰጡት ማብራርያ ይቀጥላል። ቃለ-ምልልሱን ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2098

Trending Articles