Quantcast
Channel: SiiTube.com - BREAKING #Oromo and #Ethiopia News and Music Video - RSS Feed
Viewing all articles
Browse latest Browse all 2098

VOA Amharic - One student killed in Najjo West Wollega

$
0
0

የነጆ ከተማ አስተዳደር ግን ተማሪው የሞተው በሕመም ምክንያት መሆኑን ሐኪም አረጋግጧል ይላል።

በምዕራብ ወለጋ ዞን ነጆ ከተማ ውስጥ ባለፈው ዕሁድ ሌሊት ከፖሊስ ድብደባ ጋር በተያያዘ አንድ ተማሪ መሞቱን የከተማዋ ነዋሪዎች ለኦሮምኛ ፕሮግራም ክፍል ባልደረባ ለጃለኔ ገመዳ ተናግረዋል።

የነጆ ከተማ አስተዳደር ግን ተማሪው የሞተው በሕመም ምክንያት መሆኑን ሐኪም አረጋግጧል ይላል። ​

በሌላ በኩል፥ ቤተሰብ የታሠሩ አባላቱን ማየት እንዳልቻለና ከከተማይቱ በፖሊሶች ተይዘው የተወሰዱትም የት እንደደረሱ እንደማያውቅ ይገልጻል። ጃለኔ ያጠናቀረችውን ዘገባ፣ ሰሎሞን ክፍሌ ያቀርበዋል። ከድምጽ ፋይሉ ያድምጡ።


Viewing all articles
Browse latest Browse all 2098

Trending Articles