$ 0 0 የኢትዮ-ጃዝ አባት - ሙላቱ አስታጥቄ፤ ስለ ኢትዮ ጃዝ አፈጣጠርና በወርኃ ጁን አውስትራሊያ ውስጥ ከBlack Jesus Experience ባንድ ጋር ስለሚያቀርበው የሙዚቃ ዝግጅቱ ያወጋል።