$ 0 0 /ሚያዝያ 17፡2008 ዓ.ም/ የኢትዮጵያ መንግስት ከባለድርሻ አካላት ጋር በሚያደርግላቸው ድጋፍ ደስተኛ እንደሆኑ ኤርትራውያን ስደተኞች ገለፁ፡፡ ኢትዮጵያ ለስደተኞቹ የምታደርገው ድጋፍ የህዝብ ለህዝብ ትስስሩን እያጠናከረ ነው፡፡ ዝርዝር ዘገባውን አማኑኤል ገ/መድህን ያቀርበዋል ከቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ፡-