$ 0 0 /ሚያዝያ 17፡2008 ዓ.ም/ በጣና ደሴት ገዳማት የጐብኚዎች ቁጥር እየጨመረ ቢመጣም አንዳንድ ቅርሶች ጉዳት እየገጠማቸው ነው፡፡ ኢቢሲ ባደረገው ቅኝት የቱሪዝም ሃብቶች እንክብካቤ ሊደረግላቸው እንደሚገባ ተመልክቷል፡፡ ፍትህአወቅ የወንድወሰን ከስፍራው ያደረሰንን ዘገባ ከቀጣዩ ቪዲዮ ይመልከቱ፡-